Be'kur (May 04, 2026)
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
- የጨረታ ዙር 2ኛ (ሁለተኛ)
- የጨረታው አይነት መደበኛ
- የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 ከፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ሰው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከሚያዚያ 26/2018 ዓ/ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000 (አንድ ሽህ ብር) በመክፈል ከአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ከሚያዚያ 26/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 09/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ ይሆናል።
- ጨረታው የሚዘጋው ግንቦት 09/2018 ዓ/ም 11፡00 ይሆናል።
- ቦታውን ለመጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሀ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈተው ግንቦት 10/2018 ዓ/ም ከረፋዱ በ3፡00 በአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳራሽ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከጋዜጣ ማግኘት ይችላሉ።
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች ዝርዝር መግለጫ
|
ተ. ቁ |
የቦታው አድራሻ |
የፕላን ምድብ |
የተፈቀደው አገልግሎት |
አገልግሎት አዋሳኝ |
የቦታው ኮድ ፓርስል ቁጥር |
የቦታው ደረጃ |
የቦታው ስፋት በካ/ሜ |
የሊዝ መነሻ ዋጋ ለካ/ሜ |
የግንባታው ከፍታ |
|||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
ልዩ ስም |
ሰሜን |
ደቡብ |
ምሥራቅ |
ምዕራብ |
||||||||
|
1 |
አ/ቅዳም |
01 |
ኳስ ሜዳ |
ቅይጥ |
ድርጅት |
ፈ/ገበያ ማ/ል |
መንገድ |
አበባ ሽቱ |
ማህበረ ቅዱሳን |
CO-01 |
01 |
182.11 |
500 |
G+0ና ከዚያ በላይ |
|
2 |
አ/ቅዳም |
01 |
ኳስ ሜዳ |
ቅይጥ |
ድርጅት |
እሱነው ደምሴ |
መንገድ |
ማህበረ ቅዱሳን |
የጨረታ ቦታ |
CO-02 |
01 |
169.39 |
500 |
G+0ና ከዚያ በላይ |
|
3 |
አ/ቅዳም |
01 |
ኳስ ሜዳ |
ቅይጥ |
ድርጅት |
ሸማቾች |
መንገድ |
ረታ ቦታ |
መንገድ |
CO-03 |
01 |
241.4 |
500 |
G+0ና ከዚያ በላይ |
|
4 |
አ/ቅዳም |
01 |
መናኸሪያ |
ድርጅት |
ድርጅት |
መናኸሪያ |
መንገድ |
መናኸሪያ |
መንገድ |
CO-04 |
01 |
1364.94 |
500 |
G+2ና ከዚያ በላይ |
የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት