Reporter (May 10, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ቡባ/ሩማዳ/ሽጨ/009/26
ቡና ባንክ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩትን
- የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን፤
- የፅህፈት መሣሪያዎችን፤
- የመኪና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ሰነዱ መግለጫዎች
- ንብረቶቹን መግዛት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ወሎ ሰፈር አደባባይ ጋራድ ህንፃ B(ቢ.)ታወር 7ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ ወይም የባንኩን የዲጅታል አማራጮች በመጠቀም በሂሳብ ቁጥር 1019601000609 ስየምድቡ ዕቃዎች የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግ እና ገቢ መየተደረገበትን ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት እስከ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም.ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው። የጨረታ ሳጥን በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ጋራድ ህንፃ B(ቢ.)ታወር 7ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘውበባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) በቡና ባንክ አ.ማ.ወይም “Bunna Bank s.c. ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%)የመክፈል ግዴታ አለበት።
- የጨረታው አሸናፊ የጨረታ ውጤት ከተገስፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ክፍያ በመፈፀም ንብረቶቹን ከባንኩ መረከብ ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ግን ስጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ተደርጎ የጨረታ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
- ንብረቶችን መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ መሠረት መመልከት ይችላል።
- ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ስጨረታ ማስከበሪያ ያስየዙትን ገንዘብ የጨረታው ውጤት በተገስፀ ከአምስት ቀናት በኋላ መውሰድ ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስ.ቁ 011-126-4367/ 011-557-7291/ 011-126-1901 መጠቀም ይቻላል።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ