አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. እሑድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በታተመዉ የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 58 ላይ የወጣው ጨረታ ላይ የቦታ ስፋት እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. እሑድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በታተመዉ የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 58 ላይ የወጣው ጨረታ ላይ የቦታ ስፋት እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል


Reporter (May 10, 2026)

እርማት

እሑድ መጋቢት 27 ቀን 2018 . በታተመዉ የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 58 አቶ ይገረም ተረፈ አወቀ ከአቢሲንያ ባንክ . ለወሰዱት ብድር በአቶ ሰለሞን መኮንን አድማሱ እና ወይ ሠላማዊት ዮሴፍ ስም የሚገኝ መኖሪያ ቤት በማስታወቂያዉ በተገለጸዉ ዝርዝር መሠረት በጨረታ ለመሸጥ አቢሲንያ ባንክ አማ ማስታወቂያ ማዉጣቱ ይታወቃል::

ከላይ በተጠቀሰዉ የጨረታ ማስታወቂያ ሰንጠረዥ ተራ ቁጥር 2 ላይ የቦታዉ ስፋት በካ. 457 በሚል የተገለጸዉ የቦታዉ ስፋት በካ. 475 በሚል ማስተካከያ የተደረገ መሆኑን እንገልፃለን::

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69d3c1a80a538a30b2000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *