አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

..

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበ/ ረዳ

1

ጌታሲል ተስፋሁን

ካሜሮን አቬኑ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት (በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት)

.

ለሚ ኩራ

08

AA00060809 925020104

171.21

12,013,292

3/10/18

4:00-5:00

ለመኖርያ ቤት (በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት)

.

ለሚ ኩራ

08

AA000060809 925020103

171.21

12,013,292

3/10/18

5:00-6:00

2

ኢግል ፔፐር ሚል / የተ/የግ/ማህበር

ቃሊቲ ገብርኤል

ተበዳሪው

ለድርጅት

.

አቃቂ ቃሊቲ

 

AA000070705222

1210

10,400,000

3/10/18

8:00-9:00

3

ሾቾች ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ካርል አደባባይ

ተረፈ ታደሰ

ለመኖርያ ቤት

.

/ላፍቶ

12

AA000081201281

175

5,006,060

4/10/18

4:00-5:00

ተረፈ ታደሰ

ለግብርና ለንብ ማነብ

ቤንች ሽኮ

 

 

/ሸኮ19/280115

40 ሄክታር

4,047,000

4/10/18

5:00-6:00

4

ማህሌት አፈወርቅ

ዋናው /ቤት

ተበዳሪዋ

ለመኖርያ ቤት

.

ቂርቆስ

 

AA000040401817

475

4,100,000

4/10/18

8:00-9:00

5

ዋን ኦፊ ኮንስትራክሽን ሃላ.የተ የግ.ማህበር

ጀሞ

ተበዳሪው

G+5 ህንጻ

ሰበታ

 

 

L/00/143/2006

544.94

70,000,000

5/10/18

5:00-6:00

6

መቅድም ወርቁ

አቃቂ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት(ቢሾፍቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 3/23

ቢሾፍቱ

ጨለለቅ

 

DA/B/B3/4/R23

66.67

2,000,100

4/10/18

5:00-6:00

ማሳሰቢያ፡

1 ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (..) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 -5 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው /ቤት ጊዜያዊ /ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ተራ ቁጥር 6 ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቱ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/ የገለጸውን ንብረት ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።

3 ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል::

4 የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሽነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል::

5 ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::

6 ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል::

7 ለተጨማሪ መረጃ::- ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29 ቃሊቲ ገብርኤል ቅርንጫፍ 011-471-72-62፣ካርል አደባባይ ቅርንጫፍ 0113-848154፣ዋናው /ቤት ቅርንጫፍ 0116-18-35-72 ጀሞ ቅርንጫፍ 0113-48-40-07 አቃቂ ቅርንጫፍ 0114-34-07-23 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::

8 ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አዋሽ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *