ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber truck 2025 መኪና በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber truck 2025 መኪና በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

ኢሳም .የተ.የግል ማህበር

ኩባንያችን ኢሳም .የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber truck 2025 መኪና በግ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፍላጎት ያለዉ ማንኛውም ግለሰብ መኪናዉ በሚገኝበት ሳይት ተገኝቶ መጎብኘት ይችላል።

  • ተጫራቾች መኪናዉን ባለበት ቦታ ከታች በሚገለፀዉ አድራሻ በመደወል ማየት ይችላል፡፡
  • የመኪናዉ ሞዲል Tesla Cyber truck 2025
  • ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀን ዉስጥ መጫረት ይችላሉ።
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0938 666 667 / 0970 768 052 / 0930 034 957 መጠየቅ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *