ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር – 029/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ .. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.ሜ)

1

ግዛቸው ያረጋል

ተበዳሪው

ጀሞ

 

ፍኖተ ሰላም ከተማ ቀበሌ 02

ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት

የጋ /መ/መ/022/402/2013

40.89

700,000.00

03/10/2018 ዓ.ም ከ4፡00_6፡00 ሰዓት

2

አያሌው አመራ

ተበዳሪው

ባህር ዳር

ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14

መኖሪያ ቤት

25766/2001

253

1,500,000.00

03/10/2018 ዓ/ም ከ8፡00_10፡00 ሰዓት

3

ለወየዉ ሉሌ

ተበዳሪው

ዳንግላ

ዳንግላ ከተማ ቀበሌ 05

መኖሪያ ቤት

98/ለ/123

250

1,879,000.00

04/10/2018 ዓ/ም ከ4፡00_6፡00 ሰዓት

4

ዑመር አማን

ተበዳሪው

አዳማ

 

አዳማ ከተማ ቦኩ ሸነን ቀበሌ

 

G+1 የንግድ ቤት  

9337/2001

3,000

7,901,319.08

10/10/2018  ዓ/ም ከ4፡00_6፡00 ሰዓት

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

4

አብዮት ዋኤ

ተበዳሪው

አለታ ጩኮ

አለታ ጩኮ ከተማ፤ ቀበሌ 02

መኖሪያ ቤት

 

407/2014

 

232

1,400,000.00

 

03/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

5

ይነበብ ቻሌ

ተበዳሪው

ብስራተ ገብርኤል

ባህርዳር ከተማ፣ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ

G+1+T

 

44110/10

 

200

 

4,800,000.00

 

04/10/2018 ዓ.ም ከ8፡00_10፡00 ሰዓት

 

6

ኢያሱ ተራ

ተበዳሪው

ጋምቤላ

ጋምቤላ ቀበሌ 03

መኖሪያ ቤት

23658/02

 

896

 

1,650,000.00

 

03/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

7

ደረጀ ኮምቦራ

 

ተበዳሪው

ወላይታ ሶዶ

ወላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ

መኖሪያ ቤት

ሸ/ሊ/0/2218/15

 

200

1,400,000.00

 

04/10/2018 ዓ.ም ከ8፡00_10፡00 ሰዓት

 

8

ብሩክ ጌቱ

ብርሃኔ ጉርሙ

አሰላ

አሰላ ከተማ ቀበሌ 09

መኖሪያ ቤት

OR0006020301017

282

3,395,795.30

 

08/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

9

ቶጵያ ድሪባ

ግርማ ጣፋ

ሳጉሬ

 

ዲገሉ ከተማ፣ዲገሉ ጢጆ ወረዳ፣ ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

454/2011

280

 

548,000.00

 

09/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

                       

ማሳሰቢያ፦ 

1.ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ከፍያ ማዘዣ (C..0) በንብ ኢንተርናሽናስ ባንክ . ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ ክፈስ የሚገባው ሲሆን ካስከፈስ ገን ጨረታ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመስስለትም።

2. ባንኩ መንብረቱ ለገዥ እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሱ የሚገባቸጡ የመንግስት ታክሶቾ፣ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምር የመክፈል የሕግ ግዱታ አለበት።

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።

4. ሐራጁ የሚካሄደው በተራ ቁጥር 1 2 3 እና 5 ለተዘረዘሩት ንብረቶች በባንኩ የባህር ዳር ዲስትሪከት ቢሮ ሲሆን ለሌሎቹ መያዣዎች ገን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው።

5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

6. ባንኩ የተሻስ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በስም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *