የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Be'kur (May 11, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን ንጉሴ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለዉ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ተከሳሽ ያሬድ ንብረት የሆነ በዳግላ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አታላይ አንዷለም፣ በሰሜን ገረመዉ ዘዉዱ እንዲሁም በደቡብ ፈንታሁን ተስፋየ በሚያዋስነዉ መካከል የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 9,019,543.03 (ዘጠኝ ሚሊዮን አስራ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ አርባ ሶስት ብር ከዜሮ ሶስት ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ ስለሆነም የጨረታ ማስታወቂያዉ ከግንቦት 03/2018 ዓ/ም እስከ ሰኔ 02/2018 ዓ/ም ለ30 ቀን በጋዜጣ በማዋል ሰኔ 03/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋዉን 1/4ኛዉን ብር በማስያዝ እንዲሁም አሸናፊዉ ቀሪዉን ብር በቀጠሮዉ ቀን ይዞ የሚቀርቡ መሆኑን አዉቀዉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *