Addis Zemen (May 11, 2026)
ለ2ኛ ዙር የወጣ ኤሌክትሮኒክስና የዶሮ መኖ፤ የጓሮ አታክልት ዘር ግዥ
በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 404 /2018
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን ለ2ኛ ዙር የወጣ የኤሌክትሮኒክስና የዶሮ መኖ፣ የጓሮ አታክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ
|
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
መክፈቻ ቦታ |
|
1 |
ኤሌክትሮኒክስ |
በቁጥር |
33 |
200,000 |
ሎት-1 |
በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል |
ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሮክቶሬት ከፍል |
|
2 |
የዶሮ መኖ |
በኩንታል |
118 |
50,000 |
ሎት-2 |
በ16ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡10 ይከፈታል |
|
|
3 |
የተለያየ አይነት የጓሮ አታክልት |
በኪሎ/ግ |
208 |
50,000 |
ሎት-3
|
በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ታሽጎ 8፡40 ይከፈታል |
በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸዉና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል በተጫራቾች የሚቀርበዉ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸዉ። ተጫራቾች በቢሮዉ የተዘጋጀዉን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15ኛ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ትትስ ግቢ ከሚገኘዉ የመ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መዉሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የማጫረቻ ሰነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት
- በ16ኛው ቀን በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ዳይ/ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ እንድሁም ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ዳይ ቢሮ ይከፈታል።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥዎች ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- የጨረታው ሳጥን መከፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ
- የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 0461310134 ይጠቀሙ።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱት ዕቃ አይነቶች የዶሮ መኖና የተለያዩ አይነቶች ጓሮ አታክ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ