Government (May 13, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3f7ae823-4d56-4ca4-b19f-ba3f8be2abd8/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-1103-2018-PUR
- Object of Procurement: Lot 4 የአደጋ ጊዜ እቃዎች ግዥ /ድሬዳዋ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት
- Description: Lot 4 የአደጋ ጊዜ እቃዎች ግዥ /ድሬዳዋ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ministry of Revenue
- Clarification Request Deadline: May 12, 2026, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: May 13, 2026, 6:37:33 PM
- Terms and Conditions:
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች አቅርቦቱን ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን እቃው በባለሙያዎች ተፈትሾ በመስፈርቱ መሰረት መሆኑ ሲረጋገጥ ገቢ የሚደረግ መሆኑን ማወቅ ይጠበቅበታል።
- በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥም ችግር ወይም የተሰበረ ፣ የጎደለ፣ ያገለገለ ወይም ከመሰፈርት ውጪ የሆነ አቅርቦቶች አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ተመላሽ በማድረግ ትክክለኛውን አቅርቦት መቅረብ ይጠበቅበታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን ተቋሙ ባቋቋመው ኮሚቴ ተገምግሞ ትክክለኛነቱን አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል።
- መስፈርቱን ካላሟላ አቅርቦቱን በራሱ ወጪ ይመልሳል።
- አሸናፊው ድርጅት አቅርቡቱን ድሬደዋ ገቢዎች ሚኒስቴር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል ሲወዳደርም ይህን ታሳቢ አድርጎ መወዳደር ይጠበቅበታል።