የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 23, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • LOT 1.የእንጨት ግዥ
  • LOT 2. የግንባታ ዕቃ ግዥ
  • LOT 3. የሞተር ሳይክል ግዥ

በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸዉ፡

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለዉ፤

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለዉ፤

3. የVAT ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤

4. የ Tin ተመዝጋቢ የሆነ፤

5. በ2018 ዓ.ም ግብር በመክፈል ፈቃዳቸዉን ያሳደሱ፤

6. በአቅራቢነት E-GP የተመዘገበና ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ

7. ተጨራቾች ዝርዝር የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሠዓት ለዶክሜንቱ የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በመምጣት የታደሰ የንግድ ፈቃዳችን ዋናዉን /Original/ በመያዝ የጨረታዉን ዝርዝር መግለጫ የያዘዉን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ቴክንካል ሰነድ አንድ ላይ በማድረግ እንድ ኦሪጅናሉን እና 2 ሁለት የኦሪጂናሉ ፎቶ ኮፒ ለየብቻዉ በሴም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግና ሙሉ አድራሻዉን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/Bid security/ “CPO” 10,000.00 አሥር ሽህ ብር ከታወቀ ባንክ፤ በባንክ የተረጋገጠ /approved/ የተደረገ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

10. የጨረታ ሳጥን የሚከፈተዉ ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በአረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በግዢ ንብረት አስ/ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -8 ይከፈታል።

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሠረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

12. ተጫራቾች ያለመገኘታቸዉ የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም።

ለበለጠ መረጃ በስቁ 0913 055 185 ላይ ደውለዉ ማነጋገር ይችላሉ።
ወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *