የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የደረቅ ድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ፍላጎት በመሰብሰብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እያወዳደረ ለማሠራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የደረቅ ድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ፍላጎት በመሰብሰብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እያወዳደረ ለማሠራት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 24, 2026)

የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የፍላጎት ማሳወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውነው የካፒታል ዕቃዎች እና የጭነት መጓጓዣ ሥራ ብቁ እና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የደረቅ ድንበር ተሻጋሪ ተሸከርካሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ፍላጎት በመሰብሰብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እያወዳደረ ለማሠራት ይፈልጋል።

1. የአገልግሎቱ ዓይነት፡ የደረቅ ጭነት ድንበር ተሸጋሪ መጓጓዣ

2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡

1. የንግድ ፈቃድ እናዋና ምዝገባ ኮፒ

2. የታክስ ከፋይ (TIN) ሰርተፊኬት

3. የVAT ምዝገባ ሰርተፍኬት (ካለ)

4, የታደሰ የመኪና ባለቤትነት ደብተር ቅጂ(ሊብሬ) 

5. የተሸከርካሪ መድን ዋስትና

6. በዘርፉ ያላቸውን ተገቢ የሥራ ልምድ ማስረጃ

7. ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ

3. መዳረሻ ፡ ባንኩ በሊዝ ፋይናንስ በሚያደርጋቸው ፕሮጀክቶች በሁሉም የሀገሪቱ ቦታዎች

4. ማሳሰቢያ፡- የፍላጎት ማሳወቂያ ሰነዱ የደርጅቱን ፕሮፋይል፤ስልክ ቁጥር ኢሜይልና አድራሻ የያዘ ሆኖ የታሸገና ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት።

“የመጨረሻ ፍላጎት ማሳወቂያ ቀን ሠኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም.

ባንኩ በተገቢው መስፈርት የተሻለ የተሸከርካሪ አቅርቦት ያቀረበውን ተጫራች የመምረጥም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው።

ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ዘግይቶ የሚቀርብ የፍላጎት ማሳወቂያ ሰነድ አይታይም፡

5. የሚቀርብበት አድራሻ፡

1. የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ካፒታል ዕቃዎች ግዥና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት

2. በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች ኪያሜድ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ስልክ ቁጥር : 011-551-11-88/89 Ext 1406

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *