Reporter (May 24, 2026)
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ) በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዥ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጁ የሚከናወንበት |
|||
|
የንብረቱ አይነት |
የአንዱ ዋጋ |
ብዛት
|
ቀን
|
ሰዓት
|
|||
|
አላዱ አስመጪናላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አላዱ አስመጪናላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
50 ቅጠል ደብተር |
54.53
|
1,340,304
|
75,593,145.60
|
ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም
|
ከጠዋቱ 4:00-5:00 |
|
50 ቅጠል ስክዌር ደብተር |
56.4
|
256,428
|
13,983,018.84
|
ከጠዋቱ 5:00-6:00 |
|||
የጨረታ ደንቦች፡–
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ::
2. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም::
3. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል::
4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ::
5. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሑፍ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::
6. የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል::
7. በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
8. ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የሕግ አገልግሎት መምሪያ)፣ 011558 12 73/98 (ስታድየም ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው