Addis Zemen (May 25, 2026)
በድጋሚ የወጣ የኦዲት
የጨረታ ማስታወቂያ
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. የንግድ መለያ ቁጥር
2. የንግድ ምዝገባ ፈቃድ
3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ
4. የብቃት ማረጋገጫ እና
5. የሥራ ልምድ ማሣየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
6. AA BE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት) ያለው
ተጫራቾች (የሚወዳደሩበትን) የሚያቀርቡትን ዋጋ በስም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከታች በተገለፀው የስራ ሰዓት የመረጃቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በኬር ኸዥ አ/ን/አ/ማ ዋና ጽ/ቤት በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
ማስታወሻ
የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ጠዋት ከ3.00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት
ከሰዓት ከ7.00 ሰዓት – 10፡30 ሰዓት
ቅዳሜ ጠዋት ከ 3.00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት
አድራሻ፡-
ስልክ ፡- መርካቶ ንጋት ብርሃን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 207
011 277 7770
09 77 65 00 00
የኬር ኽዥ አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር