አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) Desktop Computers, Printers (Print Only Laser Machine) & Cash Safe Box 100 kg በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) Desktop Computers, Printers (Print Only Laser Machine) & Cash Safe Box 100 kg በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter (May 27, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨ/ቁ 07/2018

ኩባንያችን አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

Desktop Computers

ቁጥር

25

2

Printers (Print Only Laser Machine)

ቁጥር

08

3

Cash Safe Box 100 kg

ቁጥር

04

በመሆኑም በዘርፉ የተመዘገበ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን እና ጨረታ እንዲሳተፉ የሚገልፅ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

ስለሆነም ተጫራቾች ዝርዝር የመጫረቻ መስፈርቱን የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት ሁለተኛ ፎቅ ከፋይናነስ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ከግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ የእያንዳንዱን እቃ ዋጋ የምታቀርቡበትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል በማድረግ በሁለት በታሸገ ኤንቨሎፕ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት (4ተኛፎቅ) ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 የሚከፈት ይሆናል።

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)

ኃይሌ ገ/ስላሴ ጐዳና

አንበሳ ኢንሹራነንስ ህንፃ

ስልክ፡- 011 618-7000/ 011-662 8135


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *