የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ (3) ሶስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ስራውን ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ (3) ሶስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ስራውን ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል


Reporter (May 31, 2026)

የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር መርካቶ ከአመዴ ገበያ ዝቅ ብሎ የሚገኝ ሲሆን ለቀጣይ (3) ሶስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ስራውን ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም የሚከተለውን ዝርዝር የሚያሟሉ በዚህ ስራ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ።

1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Certificate) ማቅረብ የሚችሉ።

2. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የስራ ፍቃድ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዶክመንት አብራችሁ እንድታስገቡ፣

3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር መርካቶ ካመዴ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ህናፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የቢሮ ቁጥር 402።

አክስዮኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 09 33 11 75 75 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የንጋት ብርሃን አክስዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *