በኣሪ ዞን በደቡብ ኣሪ ወረዳ በቶልታ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 13 ቦታዎችንና ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 18 በድምሩ 31 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኣሪ ዞን በደቡብ ኣሪ ወረዳ በቶልታ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 13 ቦታዎችንና ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 18 በድምሩ 31 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል


Yedebub Nigat (Jun 06, 2026)

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በኣሪ ዞን በደቡብ ኣሪ ወረዳ በቶልታ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት 2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 13 ቦታዎችንና ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 18 በድምሩ 31 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።

በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ማስታወቅያ ቦርድ ላይ በመመልከት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከከተማው ማዘጋጃ ቤት የመሬትልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመቅረብ ለመኖሪያ አገልግሎት የማይመለስ / 400 / አራት መቶ ብር) እና ለድርጅት አገልግሎት የማይመለስ / 500 / አምስት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሠነድ በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የቦታዉ ዝርዝር መግለጫ //profile//

ተቁ

የቦታዉ አገልግሎት

የቦታ ብዛት

የአንዱ ቦታ ስፋት በካ/

የቦታዉ አድራሻ

የቦታዉ መለያ ኮድ

የቦታዉ ደረጃ

የሊዝ መነሻ ዋጋ

ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ

የህንጻ ከፍታ

የሊዝ ዘመን

የሊዝ ክፍያ ከፍተኛዉ የማጠናቀቂያ ጊዜ

የጨረታ ሰነድ ዋጋ

መሬቱ/ፓርስሉ/ የሚወጣበት የጨረታ ዙር

1

መኖሪያ

3

280

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B146P6B146P7B146P8

1/1

115ብር

10%

G+0

99ዓመት

50 ዓመት

400ብር

2

2

መኖሪያ

1

300

አከቃለ////ጀርባ

B130P1

1/1

115ብር

10%

G+0

99ዓመት

50 ዓመት

400ብር

2

3

መኖሪያ

1

380

አከቃለ////ጀርባ

B130P2

1/1

115ብር

10%

G+0

99ዓመት

50 ዓመት

400ብር

2

4

መኖሪያ

2

250

አከቃለ////ጀርባ

B130P3B130P4

1/1

115ብር

10%

G+0

99ዓመት

50 ዓመት

400ብር

2

5

መኖሪያ

2

300

አከቃለ////ጀርባ

B130P5B130P6

1/1

115ብር

10%

G+0

99ዓመት

50 ዓመት

400ብር

2

6

መኖሪያ

1

340

አከቃለ////ጀርባ

B128P1

1/1

115ብር

10%

G+0

99ዓመት

50 ዓመት

400ብር

2

7

መኖሪያ

3

255

አከቃለ////ጀርባ

B554P2B554P3B554P4

1/1

115ብር

10%

G+0

99ዓመት

50 ዓመት

400ብር

2

8

ድርጅት

6

255

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B148P1B148P2B148P3B148P4B148P5B148P6

1/1

273ብር

20%

G+0

70ዓመት

40ዓመት

500ብር

2

9

ድርጅት

2

280

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B146P3 B146P4

1/1

273ብር

20%

G+0

70ዓመት

40ዓመት

500ብር

2

10

ድርጅት

1

250

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B146P5

1/1

273ብር

20%

G+0

70ዓመት

40ዓመት

500ብር

2

11

ድርጅት

1

246

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B149P3

1/1

273ብር

20%

G+0

70ዓመት

40ዓመት

500ብር

2

12

ድርጅት

1

204

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B149P5

1/1

273ብር

20%

G+0

70ዓመት

40ዓመት

500ብር

2

13

ድርጅት

4

280

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B136P3B136P4B136P5B136P6

1/1

273ብር

20%

G+0

70ዓመት

40ዓመት

500ብር

2

14

ድርጅት

2

300

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B136P7B136P8

1/1

273ብር

20%

G+0

70ዓመት

40ዓመት

500ብር

2

15

ድርጅት

1

320

አዲሱ//ገበያ/አከባቢ

B136P9

1/1

273ብር

20%

G+0

70ዓመት

40ዓመት

500ብር

2

ማሳሰቢያ ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡– 0921 929 334 / 0910 413 625 ይደዉሉ

በኣሪ ዞን በደቡብ ኣሪ ወረዳ በቶልታ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *