የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የአንድ (1) ዓመት ሂሣብ በተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ባለሙያ) እና በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የአንድ (1) ዓመት ሂሣብ በተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ባለሙያ) እና በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 06, 2026)

ተመሰከረ የሂሣብ አዋቂ እና

ልተኛ ኦዲተር የወጣ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 / ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 / ድረስ ያለውን የአንድ (1) ዓመት ሂሣብ በተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ባለሙያ) እና በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል ፡፡

በዚህም መሠረት

1. የታደሰ የንግድ እና የሙያ ፈቃድ ያለው ድርጅት ወይም ግለሰብ

2. ቢያንስ ከዚህ በፊት በኦዲት ስራ ከሰራባቸው 3 ድርጅቶች ልምድ ማቅረብ የሚችል፡፡

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የተሰራባቸው ዶክሜንቶች በማየት ሰርተው የሚያስረክቡበት ጊዜና የሚሰሩበትን ዋጋ በመሙላት በሰራ ሰዓት ቢሮ 3 ፎቅ ላይ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈተው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በድርጅቱ / ቤት 3 ፎቅ ነው፡፡

አድራሻ፡ኮልፌ አጠና ተራ አዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር

0112-79-92-81

የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *