ደቡብ ኢትዮጵያ /ክ/መ/በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ፡ የ29ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

ደቡብ ኢትዮጵያ /ክ/መ/በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ፡ የ29ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Jun 06, 2026)

ማስታወቂያ

የ29ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

1. የጨረታ ዙር ሃያ ዘጠነኛ (29ኛ)

2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ

3. በደቡብ ኢትየጵያ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ከይገባኛል ነፃ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለውን ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለመኖሪያ፣ ለሆቴል ፤ አገልግሎቶች ወዘተ… የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።

በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 10 የሥራ ቀናት በኋላ ሰኔ 8/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 400 ለመኖሪያ ብር 500 ለንግድ በመክፈል ከሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ መሬት አቅርቦትና ግብይት ከቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን።

4. የጨረታ ሠነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየው ከ 8/10/2018 እስከ 19/10/2018 ዓ.ም በ5፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል።

5. የጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ጊዜ ከ ሰኔ 8/10/2018 እስከ 19/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል።

6. ጨረታው የሚዘጋው/የሚታሸገው ዓርብ ሰኔ 19/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ይሆናል

7. ቦታዉን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሃ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል።

8. ጨረታው የሚከፈተው፤ የንግድና የመኖሪያ ቦታ ማክሰኞ ሰኔ 22/10/2018 እስከ 24/10/2018 ዓ.ም. ከጧቱ ከ3፡00 ጀምሮ ነዉ።

9. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ሰኞ ሰኔ 1/10/2018 ዓ.ም ታትሞ በሚወጣው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና ከመሥሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ ማግኘት ይቻላል።

10. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

29ኛ ዙር የቦታው ዝርዝር መግለጫ /Profile/

ተ.ቁ

የአካቢው አመላካች መግለጫ

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

የቦታው አድራሻ

የቦታው አገ/ት

ቦታው የነበረበት የሕንፃ ከፍታ

የቦታው መነሻ ዋጋ

የሊዝ ዘመን

የጨረታ ዓይነት

የክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ

የአንዱ ሰነድ ዋጋ

የቦታ ደረጃ

ቦታ ብዛት

ክ/ከተማ

 

ቀበሌ

 

ቀጠና

የቦታው መለያ ቁጥር

1

ዋዱ ፑንዱኒያ

1000

01

ሙሀል

ዋዱ

ዋዱ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መጋዘን

G+0

914

70 ዓመት

መደበኛ

40 ዓመት

500

3/1

2

ጉቱቶ ዱቡሻ

1500

01

መርካቶ

ላሬና

ላሬና

በጋይድፕ ማፕ አለ

ሆቴል

G+0

914

99 ዓመት

መደበኛ

 

 

3/1

4

ዋራዛ ሾሆ

1000

01

አራዳ

ዋዱ

ዋዱ

በጋይድፕ ማፕ አለ

ሆቴል

G+4 እና በላይ

1149

70 ዓመት

መደበኛ

40 ዓመት

500

1/1

5

ዋራዛ ሾሆ

1000

01

አራዳ

ዋዱ

ዋዱ

በጋይድፕ ማፕ አለ

ሆቴል

G+4 እና በላይ

914

70 ዓመት

መደበኛ

40 ዓመት

500

3/1

6

ዋራዛ ሾሆ

1000

01

አራዳ

ጉቱቶ

ላሬና

በጋይድፕ ማፕ አለ

ሆቴል

G+4 እና በላይ

914

70 ዓመት

መደበኛ

40 ዓመት

500

3/1

7

ዋራዛ ሾሆ

1000

01

አራዳ

ዋራዛ ሾሆ

ዋራዛ

በጋይድፕ ማፕ አለ

ሆቴል

G+4 እና በላይ

914

70

መደበኛ

40 ዓመት

500

3/1

8

ቁጦ ሰርፔላ

4500

01

አራዳ

ቁጦ ሰርፔላ

ቁጦ

በጋይድፕ ማፕ አለ

ት/ቤት

G+0

914

70

መደበኛ

40 ዓመት

500

3/1

9

አውራጎዳና ፍትለፊት

1500

01

አራዳ

ድ/በትግል

ድ/በትግል

በጋይድፕ ማፕ አለ

ሆቴል

G+5 እና በላይ

1149

70

መደበኛ

40 ዓመት

500

1/1

 

ቁጦ ሰርቴላ

3300

01

አራዳ

ቁጦ ሰርፔላ

ቁጦ

በጋይድፕ ማፕ አለ

ት/ቤት KG

G+0

914

70

መደበኛ

40 ዓመት

500

3/1

10

ዴሪ ዩኒቭርስቲ አካባቢ

200

01

መሀል

ዋዱ

ዋዱ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

294

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

 400

2/3

11

ቦሳ ብርኮሼ ት/ቤት ፊት ለፊት

200

100

መርካቶ

ቦሳ ቦርኮሼ

ቦሳ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

280

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/1

12

ኦፋ ጋንዳባ

200

40

ሙሀል

ኦፋ ገንዳ

ኦፋ ገንዳባ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

280

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/1

13

ዋራዛ ሾሆ

200

100

አራዳ

ዋራዛ ሾሆ

ዋራዛ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

280

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/1

14

ጉቱቶ ዱቡሻ

200

60

መርካቶ

ላሬና

ላሬና

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

174

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

4/1

15

ኮከቴ ካምፓስ ፊት ለፊት

200

01

መርካቶ

መ/ዩሹዋ

ቀጠና _3

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

154

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

4/2

16

ፑንዱኒያ አካባቢ

200

9

ሙሀል

ዋዱ አምባ

ፑንዱኒያ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

224

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/2

17

ጎላ ዳሞታ

200

01

ሙሀል

መሀል

ዳሞታ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

174

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

4/1

18

ዋዱ

200 እና በላይ

13

ሙሀል

ዋዱ

ዋዱ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

280

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/1

19

አፋሴሬ

200

2

መርካቶ

መርካቶ

ኦፋሴሬ

በጋይድፕ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

280

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/1

 ድምር- 336

ደቡብ ኢትዮጵያ /ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *