ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል – test3.diretenders.com

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል


Addis Zemen (Jun 28, 2026)

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ 

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት 2018 . የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡

1. አመታዊ ሒሳብ ማዘጋጀት ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው።

2. አመታዊ ሒሳብ በማዘጋጀት ቢያንስ 3 አመት ልምድ ያለው።

3. ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ኩባንያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ 4 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል፡ nardoszewde178@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911516459 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *