አንበሳ ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል ሀዩንዳይ ኢሌንትራ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አንበሳ ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል ሀዩንዳይ ኢሌንትራ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

አንበሳ ባንክ . በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘረውን ንብረት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የአስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የመኪናው ዓይነት፣ የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር

የመነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የሰሌዳ ቁጥር

የመኪናው ዓይነት

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የስሪት ዘመን

1

ሰለሞን ዮሐንስ ገሰሰው

ሰለሞን ዮሐንስ ገሰሰው

ሳር ቤት

 

02-A92960 አአ

አውቶሞቢል ሀዩንዳይ ኢሌንትራ

G4FGGU00716

KMHD841CB

GU322492

2016

2,800.000.00

 

ሐምሌ 8 ቀን 2018 .

ከጠዋቱ 4:00-6:00

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4 ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያነት በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡

2. ከላይ የተጠቀሰው ተሽከርካሪ ሐራጅ ጨረታ የሚካሄደው 22 አካባቢ ሌክስ ፕላዛ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይሆናል።

3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ 400-530 ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ሲሆን የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡

4. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ከሚያካሂደው የባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡

5. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.. (CPO) ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።

6.የጨረታው አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ይከፍላል::

7.ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ አስቀድሞ 7 (ሰባት) የስራ ቀናት አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎበኘት ይችላል:

8.በሐራጅ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዥ ወይም የነዚህ ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው:: ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰዉ ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን።

9.ባንካችን ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።

10. ከሚሸጠው ንብረት ጋር የተያያዙ ከጨረታው በፊትም ሆነ በኋላ ማንኛውም ለመንግስት ሊከፈሉ የሚገባቸው ተእታን ጨምሮ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች፣ ወጪዎች ወይም የግብር ክፍያዎች እንዲሁም በንብረት ማስተላለፍ ሂደት የሚመጡ የአሹራ፤ የቦሎ፣ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያዎችን ጨምሮ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች ወይም ግብር ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊው ገዥው የሚሸፍን ይሆናል፡፡

11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ከጨረታው በፊትም ሆነ በኋላ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ለበለጠ ማብራርያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ . ዋና /ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-71-20 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *