Reporter (Jun 28, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሞተር ቁጥር እና የሻንሺ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|||||
|
የመኪና ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
የሻንሲ ቁጥር
|
የሞተር ቁጥር |
||||||
|
1 |
አቶ መሀመድ የሱፍ እሸቴ
|
ተበዳሪው |
ኤስ ኢ ኤም
|
ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ |
ሠአ-LD-2830
|
2019 እ.እ.አ
|
SEM00655 TS5506094
|
12195007107
|
7,200,000.00
|
ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
2 |
አቶ መሀመድ የሱፍ እሸቴ
|
አቶ ከድር መሀመድ
|
ኤክስ ሲ ኤም ጂ ዊል ሎደር
|
ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ
|
ሠአ-LD-1634
|
2012 እ.እ.አ
|
11207204
|
1212E027484
|
4,000,000.00
|
ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡15-5፡15 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
3 |
አቶ መሀመድ የሱፍ እሸቴ
|
ተበዳሪው |
ዞም ላዮን ትራክ ሞንትድ ክሬን
|
ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ |
ET -03- 77257
|
2014 እ.እ.አ
|
L5E5H3D3 6EA037369
|
WP10.270* 1613S145585*
|
15,000,000.00
|
ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከ8፡30-9፡30 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
|||
|
ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/ቀበሌ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ
|
|||||||||
|
4 |
አቶ ዋቅጅራ ወጋ ሃምቢሳ |
ተበዳሪው
|
የመኖሪያ ቤት
|
ዶቃ ቦራ
|
ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ጫንጮ ከተማ ቀበሌ 03 |
CA/3867/ 08/11/15
|
200 ካ.ሜ
|
2,618,046.28
|
ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 በጫንጮ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ውስጥ |
በድጋሚ
|
|
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
2. የንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኦሮሚያ ባንክ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሊፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የሚፈለግባቸው ቀረጥና ታክስ ዕዳ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
7. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና ወይም ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት፣ ለተራ ቁ 1-3 በ 033-312-00-31/64 ወይም በ 0924348841 ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ እና ለተራ ቁ 4 በ 011661-97-88/87 ዶቃ ቦራ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
9. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.