Raycon Construction ለተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶቹ የሚያስፈልጉትን ማቴሪያሎችና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

Raycon Construction ለተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶቹ የሚያስፈልጉትን ማቴሪያሎችና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ለኮንስትራክሽን ሥራ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችና አገልግሎቶች የዋጋ ጨረታ ጥሪ

Raycon Construction ለተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶቹ የሚያስፈልጉትን የሚከተሉት ማቴሪያሎችና አገልግሎቶች በውድድር የዋጋ ጨረታ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቁ እና ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

ተ.ቁ.

የሚፈለማቴሪያሎችና  አገልግሎቶች

የተጫራቾች መስፈርቶች

የዋጋ ማቅረቢያ

1

አሸዋ

በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ

ዋጋው በአንድ ኪዩቢክ ሜትር (m3) መለኪያ መቅረብ አለበት

2

ጠጠር 01

የግብር ከፋይ መለያ (TIN)

የማጓጓዣ ወጪን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑ

በግልጽ መገለጽ አለበት

3

ጠጠር 02

VAT ምዝገባ ሰርተፍኬት (ካለበት)

 

4

ጠጠር 03

ወቅታዊ የግብር ክሊራንስ

 

5

ጠጠር 04

ተመሳሳይ ሥራ የሠሩበትን ልምድ የሚያሳይ ማስረጃ

 

6

ድንጋይ

 

 

7

ግረጋንቲ (Gravel)

 

 

8

የካርታዌይ አገልግሎት

 

 

 የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች በሚከተለው አድራሻ መቅረብ አለባቸው፦

አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ከፍሊንትስቶን ህንጻ አጠገብ፣

A.I.A ቢዝነስ ሴንተር፣ 3 ፎቅ

ስልክ፦ +251 11 557 5005

ኢሜይል፦ rayconconstruction57@gmail.com 

ማሳሰቢያ፦ ድርጅቱ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ጨረታዎች ያለ ምክንያት የመቀበል ወይም የመሰረዝ መብት አለው


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *