Addis Zemen (Jun 30, 2026)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከመተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከተውን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ /ዋስ/ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረት ዝርዝር መረጃ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅየሚካሄድበት |
||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር .ቁ |
የሻንሲ ቁጥር |
ሞዴል |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ብራይት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ |
አቶ እንዳለ የሺዋስ ዘውዱ |
ጉለሌ ቅርንጫፍ |
አውቶሞቢል
|
አ.ኣ ወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ዑራኤል በሚወስደው መንገድ 200ሜ ገባ ብሎ የተቋሙ ዋና መ/ቤት |
አአ 02 -C51829
|
G4ED9436566 |
OSGHCN43CP9004962
|
ACCENT 2011 ኮሪያ ሀዩንዳይ
|
1,504,000.00 (አንድ ሚሊየን አምስት መቶ አራት ሺህ)
|
ሃምሌ 24 ቀን 2018
|
4፡00-5፡00 |
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የተሸከርካሪውን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ስፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
- መያዣ ሰጪው በሐራጅ ቀንና ሰዓት ሐራጁ በሚካሄድመት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው የመያዣው ንብረት በሚገኝበት ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ ነው።
- ተሸከርካሪውን ያለበትን ሁኔታ ለማየት የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ዑራኤል በሚወስደው መንገድ 200ሜ ገባ ብሎ በተቋሙ ዋ/መ/ቤት በመገኘት ከሽያጩ ቀን በፊት በማንኛውም ጊዜ ማየት ይችላል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በተሸከርካሪው ስም ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ግብሮችን፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ውጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥርች ዋና መ/ቤት 011 369 8286 ወይም ጉለሌ ቅርንጫፍ 011 154 6632
በመደወል ወይም ዋናው መስሪያ ቤት ወይም በተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.