ብቅላል አክሲዮን ማህበር ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ኦዲት የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ብቅላል አክሲዮን ማህበር ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ኦዲት የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 30, 2026)

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ብቅላል አክሲዮን ማህበር ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (ኦዲት/ የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር የሚፈልግ ሲሆን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ ድርጅቶች በአክሲዮን ማህበሩ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች ውስጥ የሚገኘውን ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 41 በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ያሉትን 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፦ 09 16 93 01 1/ 09 06 62 64 80 ይጠይቁን
ብቅላል አክሲዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *