ወጋገን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፡ ወጋገን 033/2018

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

ንብረት አስያዥ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የተሽከርካሪ ዓይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ዘመን

የነዳጅ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ቀን

ሰዓት

1

መስፍን በንቲ

ቤኪ ትሪዲንግ ኃ/የጠ/የግ/

ማህበር

ውኃ ልማት

የጭነት ሲኖ ትራክ ሆው

ኢት_03-A22014

LZZ5BLS FONA094028

 

WD615. 47220 807041667

2022

 

ናፍጣ

7,000,000.00

 

ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጧቱ  3፡00_6፡00 ሰዓት ድረስ

2

ተሳቢ 

ኢት-03_35643

LA99FRA39N OLFY910

_

2022

 

_

3,000,000.00

 

3

ዘመኑ ጥላዬ

ዘመኑ ጥላዬ

ጎፋ

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03_80856

WJME3TRS 40C321925

B220-239880

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

4

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03_24393

TT-1625-15

 

_

2016

_

2,000,000.00

5

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03_80758

WJME3TRS 40C323099

B220-240380

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም

ከሰዓት 7፡00_10፡00 ሰዓት ድረስ

6

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03_80406

WJME3TRS 40C320322

B220-239439

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

7

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03_24700

TT-1664-15

_

2016

_

2,000,000.00

8

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03_24480

TT-1628-15

_

2016

_

2,000,000.00

9

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03_80512

WJME3TRS

40C320324

B220-239568

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጧቱ  3፡00_6፡00 ሰዓት ድረስ

10

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03_80544

WJME3TRS 40C323259

B 220-240456

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

11

ዘመኑ ጥላዬ

ዘመኑ ጥላዬ

ጎፋ

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03-24470

TT-1630-15

 

_

2016

_

2,000,000.00

12

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03-24701

TT-1666-15

 

_

2016

_

2,000,000.00

13

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03-80511

 

WJME3TRS40C320318

B220239510

 

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም

ከሰዓት 7፡00_10፡00 ሰዓት ድረስ

14

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03-80419

WJME3TRS40C320315

 

B220239739

 

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

15

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03-24473

TT-1644-15

 

_

2016

_

2,000,000.00

16

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03-24495

TT-1641-15

 

_

2016

_

2,000,000.00

17

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03-80629

WJME3TRS

40C323261

 

B220-240528

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጧቱ  3፡00_6፡00 ሰዓት ድረስ

18

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03-24607

TT-1647-15

 

_

2016

_

2,000,000.00

19

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03_24392

TT-1624-15

 

_

2016

_

2,000,000.00

20

የፍሳሽ ጭነት (ቦቴ)

ኢት-03-80416

WJME3TRS40C321923

 

B220-239879

 

2015

ናፍጣ

4,000,000.00

 

21

ተሳቢ የፍሳሽ ጭነት

ኢት-03-24388

TT-1635-15

 

_

2016

_

2,000,000.00

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በወጋገን ባንክ አማ ስም በማስራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ 15 /አስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠናቅ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፤ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

3. በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፣ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል።

4. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ለጠዋቱ የጨረታ ክፍሌ ጊዜ ከጧቱ 300 – 400 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ከሰዓት በኋላ ለሚካሔድ ሐራጅ የምዝገባ ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ700-800 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል:: ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው:: ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል።

5. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ጨረታው የሚካሄደው፤ በባንኩ /መስሪያ ቤት ህንጻ 13 ወለል ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።

8. ለሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ቃሊቲ አከባቢ በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆሚያ ቦታ በመገኘት መጎብኘት ይቻላል:: ካልሆነ ግን ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።

9. ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ተበዳሪው ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል:: ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

10. ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።

11. ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ. የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37 መደወል ይችላሉ።

12 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ወጋገን ባንክ .ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *