Addis Zemen (Jun 29, 2026)
ማስታወቂያ
የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ 2025/26 የሂሳብ ዘመን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ፍላጎቱ ያላችሁና ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ የምትችሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
የዶክመንት መጠን 2 ቦክስ ፋይስ
አድራሻ፡- ከካዛንችስ ወደ አቧሪ በሚወስደው መንገድ ላይ ያለው ዋናው መስሪ ቤት ነው
ስልክ 011-5-15-16-08
የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን