Addis Zemen (Jun 29, 2026)
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የብርሃን ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት በስሩ ያሉትን ፕሮጀክቶችና የዋናው መ/ቤቱን ከሐምሌ 2017 – ሰኔ 2018ዓ.ም የተሰራውን ሂሳብ በኦዲተሮች ዓመታዊ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተወዳዳሪው ኦዲት ድርጅት የሚያስፈልጉትን ሕጋዊ መስፈርቶች በማሟላት፡-
- የኦዲት ሥራውን የሚሰራበትን ዋጋ፤
- ሥራውን አጠናቆ የሚያስረክብበትን ቀን፤
- ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ፕሮጀክቶች ለመስራት የአበል ዋጋ፤ በመግለፅ በስም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በተከታታይ ባሉት አስር(10) ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ቄራ ጎፋ ማዞሪያ) በሚገኘው የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል ዋና ጽ/ቤት ሂሳብ ክፍል እንዲያቀርብ ይጋብዛል።
ለበለጠ መረጃ፡
011-466-4125/0911-683-123/011-466-8410
ብርሃነ ጠንጌል መጥምቃውያን
ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት