አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግል.ማህበር (Yongo Elegance) ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግል.ማህበር (Yongo Elegance) ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት ይፈልጋል


Reporter (Jul 01, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት ፍላጎት ስላለው፣ ፈቃድ ያላቸውንና ብቁ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል::

በተጨማሪም ፕሮፐርቲ ቫሉዌሽን (property Valuation) እና አይኤፍአር ኤስ ኮንቨርሽንን (IFRS-Conversation) ይጨምራል

ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ሰነዶች፦

  • ካምፓኒ ፕሮፋይል
  • ለ2018 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፈቃድ
  • የTIN ሰርቲፊኬት
  • የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ
  • የሙያ ፈቃድ (Audit License)
  • የቴክኒክ እና የፋይናንስ ፕሮፖዛል በተለያዩ የታሸጉ ኤንቨሎፖች

የጨረታ ሰነዶች

ከማስታወቂያው በወጣ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ቢሮ ይቀርባሉ፡፡ ጨረታው በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10:30 ሰዓት ይዘጋል፣ በዚያው ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት በተጫራቾች ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።

ድርጅቱ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ጨረታዎች ያለምንም ምክንያት የመሰረዝ ወይም የመቀበል መብቱን ያስጠብቃል።
አድራሻ: ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:
+251-934452323, +251-957766073

አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር (Yongo Elegance)


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *