ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 – ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 – ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል


Addis Zemen (Jul 10, 2026)

የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ

 (Vacancy for Audit Service)

ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን እውቅናተሰጥቶት የሚሰራ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ በሌላ በኩልም ድርጅቱ እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 – ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል። በመሆኑም እውቅናና የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ የኦዲት ተቋማት የፋይናንስ እና የቴክኒክ ፕሮፖዛል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ኢ-ሜይmihlewetatoch@gmail.com

ስልክ ቁጥር፡ +251-930-621136(+251-912-771659)

ሚህ ወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *