በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Jul 10, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 ዓ/ም ለከተማ ሴክተር መ/ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማለትም፡፡

1. ሎት1 የተለያዩ የፅፈት መሳሪያዎች

2. ሎት2 የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ

3. ሎት3 የተለያዩ ፈርኒቸር

4 ሎት4 ሞተር ሳይክል

1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር በመክፈል ፍቃድ ያደሳችሁ እና በኦላይን የተመዘገባችሁ፡፡

2. የግብር ከፋይ ከመለያ ቁጥር(ቲን) ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የቫት ተመዝጋቢ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገባችሁ የምዝገባ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4. በዘርፉ የጥራት ብቃት የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የምትችለ

5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ከጠቅላላ ገንዘብ ለሎት 1 20,000(ሃያ ሺህ) ለሎት2 20,000(ሃያ ሺህ) ለሎት3 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ለሎት4 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ብር የጨረታ ማስመስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠለት ሲፒኦ ቢድ ቦንድ በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች አሸናፊ የሆነባቸው ዕቃዎች ቅድሚያ ሳምፕል ማቅረብ እና ተጫራቾች ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል መግባት አለባቸው፡፡ ያሸነፉበት እቃ አገና ከተማ መስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በአንድ ጊዜ አጠቃለው ጥራታቸውን አስፈትሸው መጋዘን ማስረከብ አለባቸው፡፡

7.ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ዶክመንት ለመግዛት የሚያስችል የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዳቸው ፋይናንስ ጽ/ቤት ግ/ክ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ ትችላላችሁ::

8.ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸዉን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል ማስከበሪያ አሰርቶ ውል ካልፈፀሙ መስሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው፡፡

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀናትን ሳይጨምር አየር ላይ ይውላል:: ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉለዉም፡፡

10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ጀምሮ ለ6ዐ ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡

12.ቫት 7.5% ለአገና ከተማ መስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ገቢ ማድረግ (መቁረጥ) አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከተማው በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከአዲስ አበባ 197 ኪ ሜ ላይ ነው::

13 ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ፡- 09-21-61-13-71/09-23-70-27-84/09- 35-12-73-41/09-12-47-37-68

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *