የንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Jul 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ ከሳሾች: ወ/ሮ ገነት እምባዬ እና በአፈ/ተከሳሾች: 1. ህፃን አርሴማ እምባዬ 2. ህፃን እዮብ እምባዬ 3. ወ/ሮ ሰናይት ስሙር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር ፦ 1. በእምባዬ ወ/ማርያም ገብሩ የሚታወቅ በመቐለ ከተማ ክ/ከተማ ሰሜን የሚገኝ ቦታና ቤት ስፋቱ 140 ሜ/ካ የሆነ ቦታ አዋሳኙ፦ በምስራቅ LC100921 በሰሜን LC100915፣ በምዕራብ መንገድ በደቡብ LC100915 በመነሻ ዋጋ ጨረታ 3,952,960.00 (ሶስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሁለት ሺ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ብር)፣ 2. በእምባዬ ወ/ማርያም ገብሩ የምትታወቅ ትንሽ መኪና ታክሲ ሰሌዳ ቁጥር ትግ 01 0626 ፣ ሻንሲ ቁጥር LH172V – 0044850፣ የሞተር ቁጥር 5L-4976757 በመነሻ ዋጋ ጨረታ 91,386.00 (ዘጠና አንድ ሺ ሶስት መቶ ሰማንያ ስድስት ብር) እንዲጫረት ስለተፈለገ ጨረታውን መሳተፍ የሚፈልግ ጨረታ በሚካሄድበት ቀን 05/12/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት የቀኑ ቦታውና መኪናው በሚገኝበት በመቐለ ክ/ከተማ ሰሜን ጣቢያ መለስ ቀርበው እንዲጫረቱ የጨረታው አሸናፊ 25% ጨረታ በሚካሄድበት ማስያዝ አለባቸው።

የተረፈውን በ15 ቀን ውስጥ ገቢ የሚያደርግ መሆኑን ፦ስም ማዘወሪያና ወጪ በራሱ የሚሸፍን ሁኖ የጨረታው ውጤት ለ05/12/2018 ዓ/ም 8፡00 ስዓት እንዲቀርብ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *