Addis Zemen (Jul 11, 2026)
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የውድድሩ አይነት |
ምርመራ |
|
1 |
ሎት 1 |
የኮምፒዩተር ጥገና የቀለም መሙላት |
5000 |
በሎት |
ለ 1 ዓመት ግዥ |
|
2 |
ሎት 2 |
የጥገና እቃ |
25000 |
በነጠላ |
ለ 1 ዓመት ግዥ |
|
3 |
ሎት 3 |
የመኪና እቃ |
25000 |
በሎት/በነጠላ |
ለ 1 ዓመት ግዥ |
|
4 |
ሎት4 |
የመኪና ጎማና ባትሪ |
25000 |
በነጠላ |
ለ 1 ዓመት ግዥ |
|
5 |
ሎት 5 |
ባለ 6ጎማ የጭነት ተሽከርካሪ/የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ/ |
5000 |
በነጠላ |
ለ 1 ዓመት ግዥ |
|
6 |
ሎት 6 |
የተሸከርካሪ የሞተር ዘይት |
10000 |
በድምር |
ለ 1 ዓመት ግዥ |
|
7 |
ሎት 7 |
የመነፅር እና የእይታ መሳሪያ |
20000 |
በድምር/በነጠላ |
ለ 1 ዓመት ግዥ |
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የስራ ፍቃድ ያላቸው፡፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ግዥው ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎቱ 300(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15(አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቪሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰአት ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ።
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል፡፡ ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በቼክ ማስያዝ አይቻልም።
- የጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 241 50 05 ደውለው ይጠይቁን
በአ.ብ.ክ.መ ጤና ቢሮ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል