ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ከ01/11/2017 እስከ 30/10/2018 የሂሳብ ኦዲት /Financial Audit/ በህግ በተደነገገው መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል – test3.diretenders.com

ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ከ01/11/2017 እስከ 30/10/2018 የሂሳብ ኦዲት /Financial Audit/ በህግ በተደነገገው መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል


Addis Zemen (Jul 19, 2026)

ለኦዲት አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ካፒታል /የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር 2018 በጀት ዓመት 01/11/2017 እስከ 30/10/2018 የሂሳብ ኦዲት /Financial Audit/ በህግ በተደነገገው መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።

1. መስፈርቶች

  • ፈቃድ፡ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) ማረጋገጫ ያለው።
  • ብቃት፡ በህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆነ።
  • ልምድ፡ በተመሳሳይ ተቋማት የኦዲት ስራ ቢያንስ 4 ዓመት ልምድ ያለው።
  • ህጋዊነት፡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
  • ነጻነት፡ ከማህበሩ ጋር የጥቅም ግጭት የሌለበት፤ የማህበሩ ቦርድ አባል እና ሰራተኛ ያልሆነ።
  • የኦዲት ሪፖርት እና አስተያያየት (Management letter) ማቅረብ የሚችልና የኦዲት ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ ማጸደቅ የሚችል።

2. የሚፈለጉ ሰነዶች

  • የንግድና የሙያ ፈቃድ፣ TIN ኮፒ።
  • ቴክኒካል ፕሮፖዛል (የስራ እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ)
  • ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ እና የአከፋፈል ሁኔታ)
  • የባለሙያዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ።
  • የቀድሞ ስራዎችን የሚገልጽ ማጣቀሻ ምስክር ወረቀት።

3. የጨረታ አቀራረብ

  • የመጨረሻ ቀን፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት።
  • ማቅረቢያ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ቦሌ አትላስ፣ አዲስ ሴንቼሪ ሪል እስቴት፣ 8 ፎቅ።
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0952285009 ወይም 0909535479

ካፒታል /የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *