ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jul 19, 2026)

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26

ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

የተሽከርካሪው መግለጫ

የተሰራበት ዘመን

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት

ቀረጥ

ዓይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

1

አቶ ኖህ ኤሊያስ ተገኔ

አፍሪካ ዩኒየን

አቶ ኖህ ኤሊያስ ተገኔ

አዉቶሞቢል ኒሳን(JUKE)

አአ-02B99362

HRAO 113997A

SJNFAAF16U1119477

2020

2,150,000

ነሀሴ 05 ቀን 2018 .

4:00-6:00

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሽከርካሪ ማቆሚያ

ከፍሏል

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሸከካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል።
  3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  5. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ።
  6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  9. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 170-4953 ወይም 011 170-4549 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።                                 

 ዳሸን ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *