የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው አስተዳደር አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው አስተዳደር አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 09, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ /ቤት 2019 . በጀት ዓመት ለወረዳው አስተዳደር አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1. የደንብ ልብስ
  • ሎት 2. የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 3. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት 4. የቢሮ ቋሚ እቃ
  • ሎት 5. የትራንስፖርት (የመኪና ኪራይ)
  • ሎት 6. የህትመት ስራዎች
  • ሎት 7. የአዳራሽ ዲኮር የድንኳን እና የሞንታርቦ ኪራይ
  • ሎት 8. የመስተንግዶ አገልግሎት
  • ሎት 9. የማሽነሪ ጥገና/ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያለው
  • የወቅቱን የመንግስት ግብር የከፈሉበት ክሊራንስ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑበት
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ
  • በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚገልፅ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታውን ሰነድ የሺ ደበሌ በሚገኘው ወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት አዲሱ ህንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ የተገለጹትን መረጃዎች በማቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ሎት.1 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) ሎት.2 20,000.00(ሀያ ሺህ ብር) ሎት.3 25,000.00 (ሀያ አምስት ሺህ ብር) ሎት 4. 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ሎት.5 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት.6 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ሎት.7. 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) ሎት 9. 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት 10. 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • የግዢ ውል በሚፈጸምበት ጊዜ /ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተው የዕቃ ብዛት እስከ 20 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
  • ጨረታው ከወጣበት 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ፋይናንስ /ቤት ይከፈታል።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 138 39716 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  • /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • /ቤቱ የሚገኝበት ልዩ ቦታ መጠሪያው ኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ልዩ ስሙ የሺ ደበሌ

ማሳሰቢያ፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተመዘገቡና የተደራጁ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት ሀገር ውስጥ በሚያመርቱት ምርት ብቻ ነው

ናሙና መቅረብ ያለባቸው፡ሎት (አንድ) ሎት (ሁለት)ሎት (ሶስት) እና ሎት (አራት) እንዲሁም ሎት (ስድስት)

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ /ቤት