Government (Aug 11, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5213dff8-bfae-4650-8a12-f215983480fd/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0886-2018-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Sport Materials
- Description: Procurement of Sport Materials
- Award Type: Lot-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Arbaminch University
- Clarification Request Deadline: Aug 11, 2026, 4:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Aug 11, 2026, 5:11:38 PM
- Terms and Conditions:
ይነበብ
- ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል።
- አሸናፊ የሆነው ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኚ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ /ማስረከብ/ ይኖርበታል።
- የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል።
- በEgp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
- በEgp Shoping የግዥ ዘዴ እቃዎች ዋጋ ሲሞሉ የሁሉንም ዕቃ ዋጋ መሙላትና ይጠበቅቦታል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል።
- በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም።
- ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ ስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል።
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።