አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 13, 2026)

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መ/ቁጥር 29/2018 ዓ.ም

አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት.

የሎት ዝርዝር

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር

ሎት1

የደንብ ልብስ

3,000.00

ሎት2

የህትመት ሥራዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች

1,000.00

ሎት3

የቀይ መስቀል እቃዎች

1,000.00

ሎት4

ቋሚ እቃዎች

5000.00

ሎት5

የፅህፈት መሳሪዎች

2,000.00

ሎት6

የፅዳት መሳሪያዎች

2,000.00

ሎት7

የጥገና እቃዎችና የተለያዩ ማቴሪያሎች

3000.00

ሎት8

የስፖርት እቃዎችና የተለያዩ ማቴሪያሎች

2000.00

ሎት9

የተለያዩ የጥገና ስራዎች

3000.00

ሎት10

የሻይ ቤት ክበብ አገልግሎት

2000.00

ተጫራቾች ማሟላትያለባቸው፡-

1. በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።

2. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸ።

3. የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የሚገኙና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

5. የሚቀርበው ዋጋ ቫትን የጨመረ መሆን አለበት።

6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300.00 ብር (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

7. ዋጋ ለተሞላባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡15 ሰዓት ድረስ ይሆናል።

10. ጨረታ የሚከፈተው ጨረታው አየር ላይ ከዋለ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 በት/ቤቱ አዳራሽ የሚከፈት ይሆናል። 11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል። ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ከኡራኤል ቤተክርስቲያን ወደ ቦሌ ብራስ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ አክሱም ህንፃ ጀርባ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 11 23 7-88-34 ደውለው ይጠይቁን

ማሳሰቢያ

የጨረታ ሰነዱ ሲገባ ኦርጅናሉ እና ኮፒውን በመለየት በ2 ፖስታ ታሽጎ መግባት ይኖርበታል። ከላይ የተጠቀሱት ማስረጃዎች በኮፒው የጨረታ ሰነድ ውስጥ መከተት አለበት።

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ግዥ ክፍል 2ኛ ፎቅ ይሆናል።

ቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት