በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 18, 2026)

አንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2019 .

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 //ቤት 2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች፡

የሎት ዝርዝር

የእቃው ዓይነት

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

የደንብ ልብስ

36000 ብር

ሎት 2

አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች እና መገልገያ እቃዎች

40000 ብር

ሎት 3

የጽዳት እቃዎች

28000 ብር

ሎት 4

ቋሚ ዕቃ ኤሌክተሮኒክስ እና ፈርኒቸር

20000 ብር

ሎት 5

የዲኮር ፣ሞንታርቦ እና ጄኔሬተር ኪራይ

10000 ብር

ሎት 6

ህትመት ስራዎች

10000 ብር

ሎት 7

መስተንግዶ

3000 ብር

ሎት 8

የአትክልት ልማት ዘር እና የእንስሳት መድሀኒት

5000 ብር

ሎት 9

የትራንስፖርት አገልግሎት /መኪና ኪራይ/

5000 ብር

ሎት 10

የኮምፒተር ፕሪንተር፣ስካነር እና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ጥገና የፈርኒቸር /ጠረጴዛ፣ወንበር መሳቢያ የመሳሉት/ ጥገና

5000 ብር

ሎት 11

የጉልበት ስራዎች

3000 ብር

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻን፡፡

  • ግብር የከፈሉበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል የንግድ መስክ ያለው፡፡
  • በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ የተደራጁበትን የስራ መስክ /ዘርፍ/ የሚገልጽ በጨረታው የሚያሳትፍበት የድጋፍ ደብዳቤ በጽ/ቤት ሀላፊው ፊርማ የተረጋገጠ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • በአቅራቢነት የተመዘገበበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ፣የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በየሎቱ በብር 300.00 / ሶስት መቶ ብር/ በመግዛትና በትክክል በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ኢንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማድረግ በኮ/////9 ፋይናስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  • ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • በሎት 5፣ሎት 6፣ሎት8 ሎት9 ሎት 10 እና ሎት11 የቲኦቲ ወይም የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ሌሎች ሎቶች ማለትም ሎት 1፣ሎት2፣ሎት3፣ሎት 4፣ሎት 7 የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን እቃ (ሎት 1፣ሎት 2 ሎት 3 ሎት 4 ሎት6 ናሙና እና ሎት 5 (ዲኮር) በፎ በቅድሚያ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  • ናሙና መቅረብ የሌለባቸው ደግሞ ሎት5 ሎት7፣ሎት 8፣ሎት9፣ሎት10 ሎት 11
  • ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን እቃ የቫት ወይም ቲኦቲ ዋጋ ጨምሮ እቃውን ዝርዝር ማስገባት ይኖርበታል፤ ቫትን ያላካተተ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ይሰረዛል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ አገር ውስጥ ምርት የሚያቀርቡ ይበረታታሉ፡፡
  • የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበት እቃ በሚደረገው ውል መሰረት በራሱ ትራንስፖርት በኮ/////9 ፋይናንስ /ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡ የጨረታ ሰነዱን በኮ/////9 ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባር ቀርቦ ማስገባት አለበት፡፡
  • ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 400 ቢሮ ቁጥር 7 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በኮ/////9 ፋይናንስ /ቤት ይከፈታል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡እንዲሁም መስሪያ ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20 ፐርሰንት የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለአሸናፊዎች ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10 ፐርሰንት ማስያዝ አለበት፡፡

አድራሻ ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ቸርች ጀርባ ገባ ብሎ

የቢሮ ስልክ ቁጥር 0113-69-19-92

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍ ከተማ ወረዳ 9///ቤት