Addis Zemen (Aug 17, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ትሩ ላይት የህፃናት ልማት መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዲስ አበባ አየር ጤና አከባቢ የበጎ አድራጎት ስራን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እ.ኤ.አ የ2026፣2027 እና የ2028 መጨረሻ ድረስ የሒሳብ ምርመራ ለሶስት አመት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የ2026 የሂሳብ ፋይል ብዛት 8 ሲሆን የበጀት አመቱ እ.ኤ.አ ዲሴምበር 2026 ያልቃል።
ስለሆነም ተጫራቾች
- የሶስት አመት የክፍያ መጠን የሚገልፅ የዋጋ ማቅረቢያ (ፕሮፎርማ)
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተሟላ የሙያ ፍቃድ የስራ ልምድ ማስረጃ የIPSAS ስልጠና የወሰደ(ች)
- ስራውን ሰርቶ ለማስረከብ የሚወስድበትን ጊዜ በግለፅ በታሸገ ፖስታ ድርጅታችን ቢሮ በአካል በመቅረብ መጫረት የሚቻል መሆኑን እየገለፅን ጨረታው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡– ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ ወረዳ 01 አየር ጤና ሳሚ ካፌ ጀርባ 250 ሜትር ገባ ብሎ አብዲ ቦሩ እንጨት ቤት አጠገብ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251-911-64-63-31 / +251-926-70-59-51
E-mail:- Fikadu@gmail.com
ትሩ ላይት የህፃናት ልማት