Addis Zemen (Aug 19, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል።
- ሎት 1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3. የህትመት ውጤቶች
- ሎት 4. አላቂ የህክምና እቃዎች
- ሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃዎች
- ሎት 6. የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍቶች
- ሎት 7. ለፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያዎች መግዣ (ቋሚ እቃ)
- ሎት 8. ለህንጻ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ መግዣ
- ሎት 9.ለፕላንትና ለማሽነሪ መሳሪያዎች ጥገና (ኤሌክትሮኒክስ)
- ሎት 10. ሌሎች አላቂ የጽዳት እቃዎች
- ሎት 11. የበር ስራ፤የጥበቃ ማማ፤ ቁሳቁስ ጥገና
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የንግድ ምዝገባ ያላቸው
2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
4. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
6. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት ክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ በመስሪያ ቤቱ ስም የተፃፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
|
ሎት |
የእቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን |
|
1 |
የደንብ ልብስ |
5,000.00 |
|
2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
5,000.00 |
|
3 |
የህትመት ውጤቶች |
2,000.00 |
|
4 |
አላቂ የህክምና እቃዎች |
3,000.00 |
|
5 |
አላቂ የትምህርት እቃዎች |
5,000.00 |
|
6 |
የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍቶች |
3,000.00 |
|
7 |
ለፕላንት ለማስነሪና ለመሳሪያ መግዣ (ቋሚ እቃ) |
3,000.00 |
|
8 |
ለህንጻ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ መግዣ |
5,000.00 |
|
9 |
ለፕላንትና ለማሽነሪ መሳሪያዎች ጥገና (ኤሌክትሮኒከስ) |
4,000.00 |
|
10 |
አላቂ የጽዳት እቃዎች |
5,000.00 |
|
11 |
የበር ስራ፤ የጥበቃ ማማ፤ ቁሳቁስ ጥገና |
5,000.00 |
1. ለጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ የእውቀት ፋና ቅ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 04 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት አሟልተው ማቅረብ አለባቸው.
3. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጂናል ብሎ በመለየት በፖስታ አሽገው ሲመጡ (CPO)ውን እና ተያያዥ መረጃዎች ደግሞ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ ማስገባትና በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀናት 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን በቢሮ ቁጥር 04 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በወጣበት 11ኛው የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል።
6. የጨረታው አሸናፊ ጠቅላላዋጋ 10% በእውቀት ፋና ቅ/መካ/ደ/ት/ቤት ስም በባንክ በተመሰከረ (CPO) ዋስትና ማስያዝ አለበት።
7. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁጥር 0114 162 240 / 0114 161 169
አድራሻ፡– ከጠመንጃ ያዥ ባንክ በስተጀርባ ከቀድሞው ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል በአሁኑ ፋና ሬድዮ ጣቢያ በግምት 500 ሜ ገባ ብሎ ወይም ከቂርቆስ ቤተክርስቲያን በአዲሱ አስፓልት ከአድባር ሆቴል በግምት 200 ሜትር ወረድ ብሎ ይገኛል፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ የእውቀት ፋና ቅ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት