ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አ.ማ. ብቁና በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ከቅድመ መደበኛ (ኬጂ) እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች መደበኛ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም እና የስፖርት አልባሳት ለማሰራት ለማቅረብና ለማድረስ/ለማሰራጨት ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል – test3.diretenders.com

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አ.ማ. ብቁና በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ከቅድመ መደበኛ (ኬጂ) እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች መደበኛ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም እና የስፖርት አልባሳት ለማሰራት ለማቅረብና ለማድረስ/ለማሰራጨት ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል


Reporter (Aug 19, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

1.ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ . ብቁና በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ከቅድመ መደበኛ (ኬጂ) እስከ 12 ክፍል ላሉ ተማሪዎች መደበኛ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም እና የስፖርት አልባሳት ለማሰራት ለማቅረብና ለማድረስ ለማሰራጨት ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል። ተጫራቾች በሎት 1 (የስፖርት ዩኒፎርም) እና በሎት 2 የተማሪዎች የደንብ ልብስ መወዳደር ይችላሉ፣ ዝርዝር ቴክኒካዊ መስፈርቶችና መጠኖች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ተካትተዋል።

2. በስራው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ እና የግብር ክሊራንስ ያላቸው ብቁ ተጫራቾች፣ ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) የማይመለስ በመክፈል 14/12/2018 ጀምሮ በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

አድራሻ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር ጎርጎርዮስ አደባባይ ወደ ቦሌ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ዋና ግቢ ቢሮ ቁጥር 4

ስልክ / ኢሜይል

0966-14-94-22

የጨረታ ሰነድ ዋጋ

ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) (የማይመለስ)

የጨረታ ማስከበሪያ

100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለአንድ ሎት በሲፒኦ (በፊዩቸር ታለንት አካዳሚ . ስም)

የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን

ነሐሴ 21 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 እስከ 430 ብቻ

የጨረታ ማስገቢያ አድራሻ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር ጎርጎርዮስ አደባባይ ወደ ቦሌ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ዋና ግቢ ቢሮ ቁጥር 7

የጨረታ መክፈቻ

ነሐሴ 21 ቀን 2018 . 430 ወዲያውኑ፣ በተመሳሳይ ቦታ፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ግዜ

ከነሐሴ 14 ቀን 2018 . እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2018 . በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 200-1100 ሰዓት እና ቅዳሜ 200-600 ሰዓት

3.ተጫራቾች አስፈላጊውን የጨረታ ማስከበሪያ አያይዘው ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተጠቀሰው ቀነገደብ ውስጥ ሰነዳቸውን ማስገባት አለባቸው፡፡ ከቀነገደቡና ሰዓት በኋላ የሚደርሱ ጨረታዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ ጨረታው በቀነገደቡና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል::

4.አካዳሚው ጨረታዎችን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *