Samara University: ሎት-3 Procurement of Kitchen & Dormitory Electronics – test3.diretenders.com

Samara University: ሎት-3 Procurement of Kitchen & Dormitory Electronics


Government (Aug 19, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website


https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cdeeda0b-878b-4890-8243-103ea955a2b2/open

Reference Number: SU-NCB-G-0010-2019-BID-Open
Lot Reference: SU/NCB/G/001/2019

Procurement Information

  • Procurement Type:
    Bidding
  • Procurement Method:
    Open
  • Market Type:
    National
  • Envelope Type:
    single envelop
  • Category:
    Goods

Procuring Entity

Organization:
Samara University

Contact Information

Address: Samara

Town: Samara

Country: Ethiopia

P.O. Box: 132

Post Code: 72

Telephone: +251
333667828

Email: psd@su.edu.et

Office: 18

Important Dates

  • Invitation Date:
    Aug 18, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline:
    Aug 28, 2026, 9:00 AM
  • Opening Schedule:
    Aug 28, 2026, 9:30 AM
  • Clarification Deadline:
    Aug 23, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee:
300

Bid Security:
100000
ETB

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Qualification Requirements

  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)

  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)

  • የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት

    የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)

  • የጥቅም ግጭት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)

  • ዜግነት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)

  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)

  • ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ

    በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)

  • የንግድ ፈቃድ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)

  • ዋስትና

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)

  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)

  • ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ

    ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)

  • የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት

    ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)

Procurement Classification

  • 111000000:
    Other materials and supplies

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

1.በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ መሆን አለበት፡፡ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ የማያመጣ ተጨራች ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን::

2. የ2019 የምግብና መኝታ ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግልጽ ጨረታ ማስከበሪያ ወይም (CPO)የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል የማያመጣ ተጨራች ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *