Addis Zemen (Aug 21, 2026)
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት ቅደመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዙር በጀት ዓመት ግዢ የሚያስፈልገውን እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት1. የደንብ ልብስ ሎት2 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 4 ህትመት ሎት 5 ህክምና ሎት 6 የት/ት እቃዎች ሎት 7. የጽዳት እቃዎች ሎት 8. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ሎት. 9 የትራንስፖርት አገልግሎት ሎት. 10 የጭነት አገልገሎት ሎት. 11 ፕላንት እና ማሽነሪ ሎት 12. ቋሚ እቃዎች ሎት 13 ምግብ እና መጠጥ ናቸው።
በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል።
1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና የታደሰ የንግድ ምዝገባ እና ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፣
2. በመንግስት የግዥ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል Tin No ያላቸውና በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ዋጋቸውን ቫትን ጨምሮ በኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 /አስር/ የሥራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ቀርበው መውሰደ ይችላሉ፣
5. የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የጨረታውን ሰነድ በነፃ ይወስዳሉ ከአደራጃቸው ተቋም ወቅታዊ የሆነ በአድራሻችን የተፃፈ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያና ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ ለ ሎት 1 2000 /ሁለት ሺህ/ ሎት 2 2000 /ሁለት ሺህ/ ሎት 3 3000 /ሶስት ሺህ/ ሎት 4 3000 /ሶስት ሺህ/ ሎት 5 3000 /ሶስት ሺህ/ ሎት 6 3000 /ሶስት ሺህ/ ሎት 7 2000 /ሁለት ሺህ/ ሎት 8 3000 /ሶስት ሺህ/ ሎት 11 3500 /ሶስት ሺህ አምስት መቶ/ ሎት 12 3500 /ሶስት ሺህ አምስት መቶ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ ሀለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልገሎት ቡድን አንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ሸሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤፤
9. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን /የስራ ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብሄራዊ ቤተመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ይከፈታል።
10. የጨረታ ሰነዱ ኦርጅናል እና ኮፒ ተሞልቶ ኦርጅናልና ኮፒው ተለይቶ በፖስታ ላይ ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል።
11. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብና ሌሎችንም ዕቃዎች በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሠረት ዋጋቸውን በአግባቡ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
12. ናሙና ያልቀረበበት እና የዘገየ በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ እንዲሁም ከጨረታ ሠነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነደ ተቀባይነት አይኖረውም፣፣
13. ተጫራቾች 10% ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
14. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸው ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚ መስሪያ ቤት መጋዘን ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣፣
15. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት እራሳቸው አምርተው ለገበያ በሚቀርብበት ዕቃ ምርት ካልሆነ በስተቀር የተዘጋጀ ምርት ዕቃ ከገበያ ላይ ገዝተው ለሚወዳደሩት እያንዳንዱ ምርት ዕቃ እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
16. ስርዝ ድልዝ መረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም፤
17. መ/ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤፤
አድራሻ– ናዘሬት ት/ቤት ወረድ ብሎ
በስልክ ቁጥር– 0111 11 83 94 / 0111 11 70 50 70
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን