መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 22, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

  1. ሎት አንድ የጽ/መሣሪያ ግዥ ጨረታ
  2. ሎት ሁለት ኤሌክትሮኒክስ እና ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ ዕቃዎች ገዥ ጨረታ
  3. ሎት ሶስት የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
  4. ሎት አራት የሞተር ሳይክል ገዥ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሰክቴር /ቤቶች የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ የጽዳት ዕቃዎችን ለመንግስት ኮሚኒኬሽን /ቤት ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ እና ለፖሊስ / የእጀባ ትራፊክ ሞተር በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሱ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

1. በዘርፉ የታደስ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት፣

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት

3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤

4. የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው/ላት

6. ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆነች፤

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር በጥሬ ብር ወይም በባንከ የተረጋገጠ ቼክ በመሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ስም በማሰራት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤

8. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ዋና እና ኮፒውን በማዘጋጀት በጥንቃቄ በታሸገ በሁለት ወጥ ፖስታዎች ለየብቻው በማዘጋጀት ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ እንደተመለከተው ለሚጫረቱት ሲፒኦ /CPO ማቅረብ አለባቸው። ዘግይቶ ያቀረበ ጨረታ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በ15ኛው ቀን ሎት አንድ 300 ሰዓት ታሽጎ 330 ላይ ይከፈታል። ሎት ሁለት 430 ሰዓት ታሽጎ 500 ላይ ይከፈታል ሎት ሶስት 800 ሰዓት ታሽጎ 8:30 ላይ ይከፈታል እና ሎት አራት 9:30 ሰዓት ታሽጎ 10:00 ላይ ይከፈታል። የጨረታ መክፈቻ ቀኑ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

10. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶችን የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላል።

11. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበውን ዕቃ ወይም ንብረት በወረዳው ፋይናንስ /ቤት ቀርቦ ማስረከብ ይኖርበታል።

12. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-11 ድረስ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን፣ ማስረጃዎችን እና ሁኔታዎችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን እንዲያቀርቡ የተጠየቁ ማስረጃዎችን ያላቀረበ እንደሆነ ይህንን ባለማድረጉ ምክንያት ከውድድር ውጭ ይደረጋል።

ማሳሰቢያ:-

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥራችን 091676044 4ይም 0910409544

ጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት