Addis Zemen (Aug 22, 2026)
ማረሚያ
ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) በ2019 ዓ.ም. በጀት አመት ንብረትነቱ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የሆነው ወይብላ ማርያም ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ዋልማ ታፍ ነዳጅ ማደያ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የሚለው አገላለጽ የቃላት ግድፈት ስላለበት የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) በ2019 ዓ.ም. በጀት አመት ንብረትነቱ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የሆነው ወይብላ ማርያም ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ዋልማ ታፍ ነዳጅ ማደያ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ተጫራቾችን በማወዳደር ለአንድ አመት ማከራየት ይፈልጋል፡፡ በሚል ማረሚያ ተስተካክሎ እንዲነበብ እናሳስባለን፡፡
የዋግ ልማት ማኅበር(ዋልማ)
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a7ae0370a538aef46000001