Addis Zemen (Aug 22, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል ።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
- አስፈላጊ ዶክመንቶች በሙሉ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ
- ህብረት ስራ ማህበር ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው
- ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚወስድበት ጊዜ እና ገንዘብ በመጥቀስ መጫረት ትችላላችሁ
- የሚመረመሩ ዶክመንቶች
- ገቢ ደረሰኝ 32 ቦክስ ፋይል
- JV3 ቦክስ ፋይል
- PV 7 ቦክስ ፋይል
- PCPV 1 ቦክስ ፋይል
- ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶች በአጠቃላይ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ማስገባት ትችላላችሁ ።
አድራሻ ፦ ሴኤምሲ የተባበሩት እጅጋየሁ ዲባባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 09-98-19-00-70 / 097970-00-70
ጊዜ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር