Addis Zemen (Aug 28, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
- ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣
- ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- ሎት 3 ሞተር ሣይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማራ፡-
1. ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው
2. የዘመኑ ግብር የከፈለ
3. CPO 15,000 ብር ከባንክ የተመሰከረ ማቅረብ የሚችል
4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
5. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው
6. አንድ ኦርጅናልና ኮፒ የያዘ ሰነድ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
7. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ያሸነፈበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል ከላይ በዝርዝር የቀረቡትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 3 በ100 ብር በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ለ20 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከዋለ በኋላ በ21ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሸጎ በ4፡30 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 16 32 91 53/ 09 10 92 16 10 ይደውሉ።
በደቡብ ኢት/ክ/መንግሥት በጌዴኦ ዞን
የገደብ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት