የነገሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የነገሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen (Aug 28, 2026)

የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

 የነገሌ አርሲ ከተማ ገንዘብና ፅ/ቤት በከተማችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በቀን 15/12/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በገፅ 45 ላይ የታተመው በ 02/3/2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ወኪል በተገኘበት በዛው እለት በ4:30 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ይከፈታል ተብሎ የነበረው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት(15) ተከታታይ የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ መከፈት ሰላለበት ጨረታው የሚከፈተው በ05/01/2019 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት በዛው እለት በ4:30 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ከተማ ገንዘብ ዕ//ቤት በይፋ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የነገሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት ወጣውን ጨረታ ለመመከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a8824da0a538a99fe000001