Addis Zemen (Aug 28, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/2019
1. የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት1 የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣
- ሎት2 አላቂ የፅዳት እቃ፣
- ሎት3 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
- ሎት4 ቋሚ እቃ፣
- ሎት5 የትራንስፖርት ጭነት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች አሟልተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት በመንግስት ዕቃ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 5000.00/አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተሰራበትን ሲፒኦ/CPO/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡ /በየካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ስም ያሰሩ/፡፡
4. ተጫራቾች የተጫራች መመሪያ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የማይመለስ 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 6 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ፖስታውን ለማስገባት ሲመጡ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7. የጨረታ አሸናፊዎች እቃዎቹን ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች አየር ላይ ውሎ በመጨረሻም በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በት/ቤቱ ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 07 ይከፈታል፡፡
9. የጨረታ ማስከበሪያ ያስፈልጋል፡፡ ሎት1 የሰራተኛ የደንብ ልብስ 4000 ብር፣ ሎት2 አላቂ የፅዳት እቃዎች 2000 ብር፣ ሎት3 አላቂ የቢሮ እቃ 2000 ብር፣ ሎት4 ቋሚ እቃ 5000 ብር፣ ሎት5 የትራንስፖርት ጭነት አገልግሎት 2000 ብር፡፡
10. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዎቹን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11. ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር 0116 18 17 68 ወይም 09 10 32 89 95 በመደወል እንዲሁም በአካል ለሚመጡ በእንግሊዝ ኢንባሲ ዋና በር ወደ ባደራስ ኮንዶሚኒየም በሚወስደው መንገድ 200ሜ ገባ ብሎ
አድራሻ፡– በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 7 የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት