የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ መጸዳጃ ቤት እና መማሪያ ክፍሎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ መጸዳጃ ቤት እና መማሪያ ክፍሎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 01, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ ትምህርት መምሪያ ለሚገነባው ሳይት፡-

  • LOT-1 ለቆላ ሻራ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳደር ሰራተኞች መጸዳጃ ቤት ግንባታ፤
  • LO12 ለሻራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳደር ሰራተኞች መጸዳጃ ቤት ግንባታ
  • LO1-3 ለአባያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ
  • LOT-4 የሻራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወንድ ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት ግንባታ
  • LOT-5 ለጫሞ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወንድ ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት ግንባታ
  • LOT-6 ለቤሬ ዕድገት በር አንደኛና መካከለኛ ቅ/አ/ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ አምስት ክፍሎች መማሪያ ግንባታ
  • LOT-7 ለአባያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወንድ ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት ግንባታ
  • LOT-8 ለጫሞ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች መጸዳጃ ቤት ግንባታ
  • LOT-9 ለሴሬ ዕድገት በር አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መማሪያ ክፍል እና መጸዳጃ ቤት ግንባታ
  • LOT -10 ለቤሬ ዕድገት በር ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ
  • LOT-11  ለጫሞ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የመማሪያ ክፍሎች ጥገና በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

  1. በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፊቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማስረጃ |ኦላይን online/ ማቅረብ የሚችል፤
  4. በግንባታው ዘርፍ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለው/ላት ሆነው ከዚህ በፊት በወሰዱት ስራ ከ95% በላይ አፈጻጸም ያለው እና ስራ በከተማ አስተዳደሩ የተሰጠ ከሌለም ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ስራ ሰርቶ ምንም ዓይነት ቅሬታ ያልቀረበበት መሁኑን ማረጋገጫ ከማዘጋጃ ቤት ኮንስትራክሽን ዘርፍ ማቅረብ የሚችል።
  5. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 70,000.00 /ሰባ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
  6. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ፕ/ል መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።
  7. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።
  8. የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በስራ ሰዓት ይሆናል።
  9. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ፕ/ል/መምሪያ ይሆናል
  10. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል
  11. ተጫራቾቱ ጨረታ ዶክምንት 1(አንድ) ቴክንካል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1(አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁን CPO እያንዳንዱ በተለያዩ በታሸገ ፖስታ አድርው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርበታል።
  12. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል።
  13. ተጫራቾቱ ጨረታ ዶክምንት 1(አንድ) ቴክኒካል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1(አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁም CPO እያንዳንዱ ቡተለያየ በታሸገ ፖስታ አድርው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርበታል።
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-0468 81 2389/ 046881 4353/ 046881 4619

በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ፕ/ል/መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *